Tuesday, February 17, 2015

Abbay Tsehaye says Addis Master continues

የህውሃት ስራ አስፈጻሚ አባልና የጠ/ሚ አማካሪ አቶ አባይ ፀሃዬ በአወዛጋቢው የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ዙሪያ "የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ላይ ዳግም ጥያቄ ካነሱ ልክ እናስገባቸዋለን" ማለታቸውን የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ምንጮቹን ጠቅሶ ዘግቧል
አቶ አባይ ጸሃየ የኦሮምያ ልዩ ዞን ሃላፊዎችን በቅድሚያ የወቀሱ ሲሆን፣ ክልሉም እነዚህን ልክ ባለማስገባቱ ሌላው ተጠያቂ መሆኑን ገልጸዋል።
የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን እንደወጣ በርካታ የኦሮሞ ተወላጆች  እቅዱን ተቃውመው ወደ አደባባይ በመውጣታቸው በገዢው መንግስት ታጣቂዎች ተገድለዋል። በሺ የሚቆጠሩ ወጣቶችም ታስረዋል።

No comments:

Post a Comment