Wednesday, December 14, 2016

CPJ ኢትዮፕያ ጋዜጠኞችን በማሰር ከአፍሪካ 3ኛ መሆንዋን ገለፀ

ያለማቀፉ የጋዜጠኞች መበት ተከራካሪ CPJ ኢትዮፕያ ጋዜጠኞችን በማሰር ከአፍሪካ 3ኛ መሆንዋን ገለፀ። የጋዜጠኛ ተመሰገን ደሳለኝ የለበት ሁኔታና ቦታ አለመታወቁም ጨምሮ እንደሚያሳስበው ገልፃል።
https://www.cpj.org/  


No comments:

Post a Comment