Monday, June 30, 2014

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በየመን ባለሥልጣናት እገታ ላይ መሆኑን በማስመልከት የወጣ መግለጫ!!

ሰኔ 23 ቀን 2006 ዓ.ም


የግንቦት 7፣ የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ዋና ፀሐፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ሰኔ 16 ቀን 2006 ዓም ለሥራ ጉዳይ በየመኒያ አየር መንገድ አይሮፕላን ተጉዞ በትራንዚት ሰንዓ ከተማ እያለ በየመን መንግሥት ፀጥታ ኃይሎች በሕገወጥ መንገድ ታግቷል። አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የመን የጉዞው መዳረሻ አልነበረም፤ ከየመን ጋርም የሚያገናኘው ምንም ጉዳይ አልነበረውም። የየመን መንግሥት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን አግቶ ለአንድ ሰዓት እንኳን ለማቆየት ምንም ምክንያት የለውም። በዚህም ምክንያት ያለአግባብ የታገተብን የንቅናቄያችንን አመራር በአስቸኳይ እንዲፈታ በተለያዩ መንገዶች ላለፈው አንድ ሣምንት ያደረግነው ጥረት እስካሁን አልተሳካም። እንዲያውም የየመን ባለስልጣናት አምባገኑን ወያኔ ለመርዳት ባለው ፍላጎት ሳቢያ መሪያችንን አሳልፎ ሊሰጠው ይችላል የሚል ከፍተኛ ስጋት አድሮብናል።

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፣ በሀገራችን በኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ፣ ነፃነትና ዲሞክራሲ እንዲሰፍን ጊዜውን፣ እውቀቱንና ጉልበቱን ብቻ ሳይሆን ሕይወቱን አሳልፎ ለመስጠት የተዘጋጀ፤ ዝግጁነቱንም በተግባር ያሳየ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው። የየመን መንግሥት ከዘረኛውና ፋሽስታዊው ወያኔ ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ታጋይ መሪያችን ላይ እየፀመ ያለውን ደባ የጉዳዩ ባለቤት የሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲያውቅ የንቅናቄዓችን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ወስኗል
ትግላችን መስዋትነት እንደሚያስከፍል እናውቃለን። ከዚህ በፊትም ብዙ ጓዶቻችን መስዋዕትነት ከፍለዋል፤ ወደፊትም ብዙ መስዋዕትነት መከፈሉ የማይቀር ጉዳይ ነው። አሁን በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ላይ የደረሰውና ወደፊትም ሊደርስ የሚችለው ጉዳት ምሬታችን በማብዛት፣ ቁጣችንና ዝግጁነታችን ከማጠንከር በስተቀር ቅንጣት ታክል እንኳን ወደ ኋላ እንድናፈገፍግ እንደማያደርገን ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ ለአባሎቻችንና ለደጋፊዎቻችን ሁሉ መግለጽ እንወዳለን።
መንግሥታት ይመጣሉ፣ ይሄዳሉ። ኢትዮጵያና የመን ግን ጎረቤታሞች ሆነው መቆየታቸው የማይቀር ነው። የየመን መንግሥት የወያኔ እድሜ አጭር መሆኑ የተገነዘበ አይመስልም። በዚህም ምክንያት የየመን መንግሥት የሁለቱን አገሮች ሕዝቦች የቆየ ወዳጅነት የሚያደፈርስ እርምጃ ወስዷል። የየመን መንግሥት የየመንን የወደፊት የረዥም ጊዜ ጥቅም እንዲያሰላና ያገተብንን መሪ በአስቸኳይ እንዲፈታ እንመክራለን። ይህ ሳይሆን ቀርቶ በመሪያችን ላይ ጉዳት ቢደርስ ወይም ለወያኔ አሳልፎ ቢሰጥ የመን ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር የማይሽር ቂም ውስጥ የምትገባ መሆኑን የየመን መንግሥት አውቆ በጥብቅ እንዲያስብበት እናስጠነቅቃለን።
በየመን መንግሥት አልሰማ ባይነት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ለፋሽስቱ የወያኔ አገዛዝ ተላልፎ ቢሰጥ በአካሉና በሕይወቱ ለሚደርሰው ሁሉ የወያኔ ፋሽስቶችን ዋጋ የሚያስከፍል መሆኑ ከአሁኑ እናስጠነቅቃለን። በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ አካል፣ መንፈስና ሕይወት ላይ የሚደርሰው ማንኛውም ጥቃት ለነፃነታቸው ለመሰዋት ዝግጁ የሚሆኑ እልፍ አዕላፍ ታጋዮችን እንደሚፈጥር ጥርጥር የለንም። በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ አካል፣ መንፈስ እና ሕይወት ላይ ለሚደርሰው ጥቃት ሁሉ በማንኛውም መንገድ በማንኛውም ቦታ የምንበቀል መሆኑንና ብዙ የወያኔ ሹማምንት ዋጋ የሚከፍሉበት እንደሚሆን እንዲያውቁት እናስጠነቅቃለን ።




የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ June 29, 2014 መተዳደሪያ ደንቡ በሚያዘው መሰረት የአባላት ጠቅላላ 1ኛ እና 2ኛ ሩብ ዓመት መደበኛ ስብሰባ በደማቅሁኔታ አካሄደ

የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ June 29, 2014 መተዳደሪያ ደንቡ በሚያዘው መሰረት የአባላት ጠቅላላ 1ኛ እና 2ኛ ሩብ ዓመት መደበኛ ስብሰባ በደማቅሁኔታ አካሄደ::
የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ June 29, 2014 በዛሬው ቀን መተዳደሪያ ደንቡ በሚያዘው መሰረት የአባላት ጠቅላላ 1ኛ እና 2ኛ ሩብ ዓመት መደበኛ ስብሰባ ከቀኑ 15፥30 ጀምሮ 19: 30 በደማቃ ሁኔታ ተጠናቋል በዝግጅቱ ላይ በርካታ የድርጅቱ አባላት በቦታው የተገኙ ሲሆን ፕሮግራሙን ባለፉት 23 አመታት በግፍ በወያኔ መንግስት የተገደሉ ኢትዮጵያዊን አደዚሁም በፖለቲካ አመለካከታቸው ምክንያት በየአስርቤቱ ለሚሰቃዩኢትዮጵያዊን በማስብ በድርጅቱ የህዝብ ግንኙት ክፍል ሀላፊ የአንድ ደቂቃ የህሊና ጾለት በማድረግ ፕሮግራሙ የተጀመረ ሲሆን በመቀጠልም የድርጅቱ ሊቀመንበር ስፋያለ አውቀት ዓዘል የመግቢያ ንግግር አድርገዋል እደዚሁም የተለያዩ ተጋባዥ እንግዶችም በየተራ ንግግር ያደረጉ ሲሆን በመጨረሻም በድርጅቱምክትል ሊቀመንበ የመዥጌያንግግር ጠካራ የድርጅቱን የአቆም መግጫ አሰምተው ዝግጅቱ በታሰው ጌዜ ተከናውኖል።

Monday, June 16, 2014

The past 20years and current political situation in Ethiopia

30th May 2014 the members of Democratic change in Ethiopia support organization in Norway(DCESON) presented about the past 20 years and the current political situation in Ethiopia to the Norwegian and Ethiopian society in Norway . Presentation was prepared on the day mentioned above and many peoples were participated from different places in Norway. It was well presented by Mr Daniel Fikere and Natinael Kebtimer.

https://www.maledatimes.com/?p=20942

Tuesday, June 10, 2014

Journalist Tesema Desalgn Flee

Following the recent crackdown by the Ethiopian government on journalists and bloggers, the managing Editor and founder of a defacto magazine Tesema Desalgn has fled the country.

Sources indicate that the journalist has left the country as the result of the deteriorating press freedom in the country and fearing the possible measure the government could take against journalists and members the newly established journalist association, Ethiopian Journalists Forum(EJF). Particularly, the propaganda in state owned and government affiliated medias, which was indicating that the authorities were working to arrest additional journalists and bloggers and leadership of the new association has been the immediate cause of his flee.

As it is known that only in a recent crackdown only 3 journalists and 6 bloggers has been jailed. And one additional journalist was detained for 4 days and was released. In addition to Tesema, Journalist and bloggers as well as the president of Ethiopian Journalist Forum, Betre Yacob has recently fled the country fearing for his life. The house of Betre Yacob was reportedly searched by governemnt security and his documents were taken.

The name of Betre Yacob had been mentioned frequently as a terrorist at stated owned medias; he also used to be accused of working for outlawed organizations and international human right institutions such as Article 19, CPJ, human Right Wach and others. Many claim that Betre was experiencing several grave problems particularly after he became the president of the association. He was believed to be the master mind of the association, and its foreign relation.


Tesema Desalgn was the founder and member of Ethiopian journalists Forum. The association has been reportedly under government attack since its inception. Reports indicats that the association has been denied a license and Betre´s leadership was pushing the government to register it.

Beside Tesema and Betre, other known journalists have been fled the country only in the past 6 months, and it increased the number of those fled the country since 2005.

Reports indicates that Tesema used to receive a phone warnings and the same was happening to his journalists including the editor in Chife Bisrat W/Micheal. According to reports, nobody currently knows about the situation of these journalists who are in exile, and many are expressing their concerns about the safety of the journalists.
http://ireport.cnn.com/docs/DOC-1140475

Sunday, June 1, 2014

Discussion with Norwegian and Lena Mottak refuge

Yesterday may 30.5.14, Ethiopians 11 members of DCESON ,supporters and
Ethiopians around Gjøvik area and Lena Mottak presents the past 23 and
the current political situation and repression Ethiopians under EPRDF
(Ethiopian peoples revolutionary democratic front) towards the
Norwegian so-cities.

The presentation by Daniel Fikre and power point presentation by
Natneal Kabtimmer briefs why we need protection in Norway as a
political asylum and the consequence with Ethiopia's past and current
political situation with in the return agreement in the relationship
of legal and moral values of Norwegian government,immigration
societies and the countries political repression clearly and
successfully.
After the presentation discussion with Norwegian was very interesting
and it gives the Norwegians EPRDF's 23 years brutality and specially
the current crime against the Oromo student and innocent people
killings was not covered by the international media this shows the
Ethiopia's political issues and agenda is forgotten by the
international community.
In the middle of the occasion Ethiopians traditional music and coffee
was served and finally the meeting was finished by acknowledging the
participants.

                                    The program was coordinated and
led by Mr. Temesgen Tesfaye , representative of DCESON in Gjøvik area
and Lena mottak.