ኢንቨስትመንት በኢትዮጵያ በሚል NABA(Norwegian African Business Association ) ባዘጋጀው የኖርወ ድርጀት ዛሬ በኦስሎ ከተማ ሴሚናር ተካሂዱኣል::
በዚ ሴሚናር ላይ የኢትዮጵያ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቴድሮስ አድሃኖም አንዲሁም በሲውዲን የኢትዮጵያ አምባሳደር
ወይንሸት ታደሰ በተጨማሪ በኢትዮጵያ የኖርዌ አምባሳደር ሚ/ር እንድርያስ ጋርደር በተገኑበት ስብሰባው ተካሂዱዓል::
ይህ ኢንቨስትመንት በኢትዮጵያ የሚለወን በመቃወም በርካታ ቁጥራቸው የበዛ ኢትዮጵያውያን የተቋሞ ሰልፍ ሲአደርጉ ቆይተዋል::
በዚ የተቋሞ ሰልፍ ላይ በኖርዌ የሚገኙ ተቋዋሚዎች የቀሩ አይመሰልም ነበር በአከባቢወ ከፈተኛ ጩህትና ተቃውሞ የበዛ ነበር ።
በሰዓቱ ይሰማ የነበረው መፈከር
፩) ከኢንቨስትመንት በፊት ሰባዊ መበት ይከበር
፪) የታሰሩ ፖለቲከኞች ይፈቱ
፬) ኖርዌ የሲውዲንን ተሞክሮ ትከተል
፭) የኖርዌ መንግስት የወያኔ መንግስት መርዳት ያቁም
፮) የወያኔ መንግስት ዘረኛ ነው
፯) ወያኔ ገዳይ ነው
እያሉ ደምጻቸውን ሲያሰሙ ነበር።
የተቋሚዎች ተወካዮች የሰልፉን አላማ በተመለከተ የተዘጋጀወን መልክት ያለው ደብዳቤ ለኖርዌጂያን ተወካዮች አስተላለፈዋል።
http://www.ethiotube.net/video/32210/Ethiopins-Portest-in-OSLO-Norway--Respect-Human-Rights-Before-Investments-In-Ethiopia
https://www.youtube.com/watch?v=q45la5hBk7k
No comments:
Post a Comment